Sewd: Society of Ethiopian Web Developers annual election of the Best Ethiopian Web site of the year is here. This year we have seven different categories
These are
1. Best Design and Look
2. Originally News and Content
3. Community Participation (blog, Social network, forum and comment)
4. Music and Video
5. Informative (Business directory, 411 and other info)
6. Multilingual content (Amharic, Oromogna, Tigrigna, Somali, Arabic)
7. Top visited web site. This will be evaluated by Alexa Web Traffic management software
The top fives from each category will pass to the next vote that will be decided by Supper Delicates. If you want to become a super delegate from your area please send your info to sewd99@gmail.com . The supper delegates vote will decide who will be the Best Web Site of the Year 2009
Please vote once in one catagory
If you believe in democracy please do not vote for more than one time for each category. Please pass this link for others and spread the word
የኢትዮጵያ ድህረ ገፆ ባለሙያዎች ማሕበር በዚኅ አመት ያዘጋጀው ታላቁ የ2002 ዓ.ም የኢትዮጵያ ድረ ገፆች ውድድር ምርጫ ተጀምሯል፡፡ ባሁኑ ወቅት ኢንተርኔት በአለም ላይ በማሳዬት ላይ ያለው ትይንት ለማንም ግልፅ ነው፡፡ ታዲያ በዚህ ትይንት ውስጥ ተዋናይ ሆነ ሽር ጉድ የሚሉትን የሃገራችንን ድህር ገፆች ማበረታታቱ ለወደፊቱ መልካም እና አስደሳች ስራን ሰለሚያመጣ እርስዎ ባገኙት አጋተጣሚ ድምፅዎን ይስጡ፣ ይምረጡ!
ማሳሰቢያ፡ ከዚህ ምርጫ ላይ መምረጥ የሚችሉት አንድ ጊዜ ብቻ ነው፡፡ ይህም ማለት ከዚህ በታች በተመደቡት ስድስት ምደባውች ውስጥ በአንድ ምድብ አንድ ጊዜ፡፡ ነገር ግን ከሌላ ኮሚፒተር ላይ ሄደው እንደ ሌላ ሰው ሆነው ሌላ ምርጫ ካካሄዱ ይህ ሌብነት ነው፡፡ በዲሞክራሲ የሚያምኑ ከሆነ እራስዎን ከፈተናው ማሳለፉ ተቀዳሚው ተግባር ነው፡፡ እርስዎ በዚህ በትንሹ ካታለሉ ነገ ሌሎች በትልቁ አታለሉ ብለው እንዳይተቹ፡፡ ማታለል መስረቅ ነው፣ መስረቅ ወንጀል ነው!
http://madeinethiopia.net/saveethiopia/htsrv/trackback.php?tb_id=65